Plant Maintenance Division Head

Enzate Industrial and Commercial Plc
Oromia
6(views)

Job role insights

Date posted1 month ago
Hiring LocationOromia
Closing date27 days ago

Description

Job Requirement

  • የትምህርትና ደረጃ:በሜካኒካል  ምህንድስና፣ ኤሌክትሪካል ምህንድስና ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚህ በላይ ያለው/ያላት
  • የሥራ ልምድ:አግባብነት ያለው 4/2 ዓመት የሥራ ልምድ እና ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች

ስራ  ቦታ:ታጠቅ ኢንዱስትሪ ዞን (አሸዋ ሜዳ)

How to Apply

ድርጅታችን እንዣት ኢንዱስትሪያልና ኮሜርሻል ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የንፅህና መጠበቂያ ሳሙናዎችን በመምረት ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን ታጠቅ ኢንዱስትሪ ዞን (አሸዋ ሜዳ) አካባቢ ለሚገኘው የማምረቻ ፋብሪካችን ከዚህ በታች ለተጠቀሱት የሥራ መደቦች ብቃት ያላቸው አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተፈላጊው ችሎታ እና የስራ ልምድ ያላችሁ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ከፓርላማ ወደ ቸርችል ጎዳና በሚወስደው መንገድ እሪበከንቱ ድልድዩን አለፍ ብሎ ከኢትዮጵያ ሴንትራል ስታትስቲክ ኤጀንሲ አጠገብ በሚገኘው ኢትዮ ሴራሚክ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ድረስ በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

ማስታወሻ፡

  • በኢሜል ለምታመለክቱ ተወዳዳሪዎች የምታመለክቱበት የስራ መደብ subject የሚለው አማራጭ ላይ በግልፅ መጠቀስ አለበት፡፡
  • ዌብ ሳይት፡ enzatesoap.com ኢ.ሜይልአድራሻ፡- HRsaditra@abemindustries.com

*ስልክ ቁጥር፡- 011 1 57 91 91 ወይም 011 1 11 11 72 96