Import & Export Director

Ztabor Trading P.L.C
Addis Ababa
23(views)

Job role insights

Date posted5 months ago
Hiring LocationAddis Ababa
Closing date5 months ago

Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ ፡-10 አመት ወይም ከዚያ በላይ በቡድን መሪነት እና ስራ አስኪያጅ ሆኖ የሰራ ብቻ
  • Import & Export / በአለም አቀፍ ገቢ እና ወጪ ሞዳሊቲ ላይ የሰራ/የሰራች ላይ ብቻ
  • የትምህርት ደረጃ፡- በኢኮኖሚክስ እና ማናጅመንት፤ማርኬቲንግ ማናጅመንት፤አካውንቲንግ ዲፓርትመንት የመጀመሪያ ድግሪ እና ከዚያ በላይ ያለው /ያላት
  • የሰራበትን/ችበትን ዘርፍ በግል ድርጅቶች ወይም የመንግስት ድርጅቶች የሆነና Import & Export ላይ ብቻ መሆኑን የሚሳይ ሰነድ ማቅረብ የሚችል /የምትችል ፤ከገቢዎች ቢሮ ግብር የከፈለበትን ማቅረብ የሚችል/የምትችል
  • ምንም አይነት የወንጀል ሪከርድ የሌለው
  • ጥቅማጥቅም ፡- በድርጅቱ አሰራር መሰረት (መኪና ፤Sales Benefit & Other Package )

የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ

How to Apply

አድራሻ ፡- አዲስ አበባ አዋሬ ጃምቦ ህንጻ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 208

የማመልከቻ ቀን በድረገጽ ወይም በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት ይሆናል።

CV ከ 3 ገጽ ባልበለጠ በemail- mekonenworkineh6**@gmail.com** ብቻ እንዲላክ፡፡

መስፈርቱን አሟልተው የሚመረጡ አመልካቾች ለፈተና በስልክ  ይደወልላቸዋል።