Furniture Designer

GM Furniture Share Company
Addis Ababa
3(views)

Job role insights

Date posted2 months ago
Hiring LocationAddis Ababa
Closing date2 months ago

Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ የሥራ ልምድ:BSC in mechanical Engineering or Related filed and 2+ Years of work experience preferably in metal (sheet Metal) works. Must have excellent Working Knowledge in solid work, Sketch up, Auto cad ,illustrator ,MS word and Excel  Prepare working drawings and BOQ for production.

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

How To Apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ቅጂና ሲቪ ማመልከቻ ጋር በማያያዝ መስቀል ፍላወር ድሪም ላይነር ሆቴል ፊትለፊት ጀምስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ሽያጭ ማዕከል ወይም ፒያሳ/ኤልያና ሞል ፊት ለፊት ወይም ቄራ ወይም ጦር ኃይሎች በሚገኙ የድርጅታችን የሽያጭ ማዕከላት ወይም በድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን  እንገልፃለን፡:

**አድራሻ:**ዋና መ/ቤት ወለቴ ኖክ አደባባይ አለፍ ብሎ ሊሊ መናፈሻ ፊት ለፊት ወይም ኬርላንድ ሆስፒታል አጠገብ

ስልክ: 011- 387 02 06 ወይም 011-8391580