Chief Secretary and Senior Casher Officer

Ztabor Trading P.L.C
Addis Ababa
6(views)

Job role insights

Date posted5 months ago
Hiring LocationAddis Ababa
Closing date5 months ago

Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ ችሎታ፦በ Computer Science level 4 እና ከዚያ በላይ ወይም በ Computer Science በድፕሎማ የተመረቀች እና የብቃት ሰርቲፊኬት ያላት እና ተዛማጅ ዲፓርትመት ያላት በዘርፉ 5(ሶስት) አመትና ከዚያ በላይ ልምድ ያላት እና የደመወዝ ግብር የከፈለችበትን ከገቢዎች ቢሮ ማቅረብ የሚትችል፡
  • ጾታ ፡- ሴት
  • ጥቅማጥቅም በድርጅቱ አሰራር መሰረት

የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ

How to Apply

አድራሻ ፡- አዲስ አበባ አዋሬ ጃምቦ ህንጻ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 208

የማመልከቻ ቀን በድረገጽ ወይም በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት ይሆናል።

CV ከ 3 ገጽ ባልበለጠ በemail- mekonenworkineh6**@gmail.com** ብቻ እንዲላክ፡፡

መስፈርቱን አሟልተው የሚመረጡ አመልካቾች ለፈተና በስልክ  ይደወልላቸዋል።