Assistant Lecturer/Lecturer

St. Mary’s University
Addis Ababa
7(views)

Job role insights

Date posted2 months ago
Hiring LocationAddis Ababa
Closing date2 months ago

Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የት/ት ደረጃና የስራ ልምድ:  B.SC/M.SC in Computer Science ; CGPA 2.75 & above for B.SC

How To Apply

ማሳሰቢያ፡-  ለሥራ መደቡ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በዩኒቨርሲቲው የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ  መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡-    ሜክሲኮ ከፌደራል ፖሊስ ዋና መ/ቤት ወደ አፍሪካ ሕብረት በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በስተቀኝ በኩል ወደ ውስጥ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት

ለበለጠ መረጃ 0115503193

ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ

የሰው ሀብት አስተዳደር